በሱዳን ለኢድ አልፈጥር የተኩስ አቁም ቢታወጅም ጦርነቱ ለ8ኛ ቀን ቀጥሏል
ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ረፋድ የተጀመረው ይህ ጦርነት በሱዳን ሀይልን በበላይነት ለመቆጣጠር በሚል መጀመሩ ተገልጿል
ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ረፋድ የተጀመረው ይህ ጦርነት በሱዳን ሀይልን በበላይነት ለመቆጣጠር በሚል መጀመሩ ተገልጿል
አል ቡርሃን በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ስለታወጀው የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ያሉት ነገር የለም
6ኛ ቀኑን በያዘው ጦርነት 300 ገደማ ሰዎች ሲሞቱ ከ2 ሺህ 600 በላይ ሰዎች ቆስለዋል
6ኛ ቀኑን በያዘው ጦርነት 300 ገደማ ሰዎች ሲሞቱ ከ2 ሺህ 600 በላይ ሰዎች ቆስለዋል
ተዋጊዎች የእርዳታ ሰራተኞችን፣ ሆስፒታሎችንና ዲፕሎማቶችን ኢላማ ማድረጋቸው ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን አስጨንቋል
የግብጽ ጦር ወታደሮቹ ሱዳንን ለቀው እንደወጡ እስካሁን አላሳወቀም
በርሊን ዜጎቿን በሶስት የመንገደኞች አውሮፕላን የማስውጣት እቅድ ቢኖራትም ጦርነቱ መቀጠሉን ተከትሎ አልተሳካም ተብሏል
የሱዳን ጦርና አር ኤስ ኤፍ ጦርነት 5ኛ ቀኑን ይዟል
የሱዳን ጦርና አር ኤስ ኤፍ ጦርነት 5ኛ ቀኑን ይዟል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም