
በሃይማኖታዊ ክዋኔና ባህላዊ ትውፊት የሚደምቀው የጥምቀት በዓል አከባበር በምስል
የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ የሚከበር በዓል ነው
የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ የሚከበር በዓል ነው
የከተራና የጥምቀት በዓል በዋሽንግተን ሲያትል በደማቅ ተከብሯል
የኪቭ ልዑል ቭላድሚር 1ኛ በ988 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠመቁ ሲሆን፤ በመቀጠልም ቤተሰቦቻውን አስጠምቀዋል
የጥምቀት በዓል ከተከበረባቸው ቦታዎች መካከል በደምበል (ዝዋይ) ሐይቅ ውስጥ የሚገኙት ገዳማት ይጠቀሳሉ
ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን እና ጆርዳን ጥምቀትን በማክበር በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ሀገራት ናቸው
አዲስ አበባና ጎንደርን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች አከባበሩን የሚያሳዩ ፎቶዎችን አጋርተናል
በቀጥታ በወንጀል ተሳታፊ የሆኑ 205 ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም