ፖለቲካ
“አስዋንን ግብፅ እንደምታስተዳድር ሁሉ ሕዳሴንም ኢትዮጵያ ታስተዳድራለች”
“ሱዳንን ወደነበርንበት እንመለስና ድንበሩን እናካልላለን ብለናታል” ብለዋል አምባሳደር ዲና
ሕዝብ ሉዓላዊነቱን ዝም ብሎ ሜዳ ላይ አይተውም" ሲሉ ቃል አቀባዩ ተናግረዋል"
የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ ባለሙያዎች በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ስምምነት የተደረሰባቸውንና ያልተደረሰባቸውን ጉዳዮች ለይተው ዕሁድ እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል፡፡