ሩሲያ ለጥቃቱ ዩክሬንን ተጠያቂ አድርጋለች
የሩሲያ ግዛት ክሪሚያ ከባድ ጥቃት ደርሶባታል።
ጥቃቱ በድሮን የተፈጸመ ሳይሆን አይቀርም ተብሏል።
ሩሲያ በሴቫስታፖል ከተማ በሚገኘው የነዳጅ ማጠራቀሚያ ለደረሰው ጥቃት ዩክሬንን ተጠያቂ አድርጋለች።
ሞስኮ በፈረንጆቹ 2014 ክሬሚያን ወደ ግዛቷ መጠቅለሏ ይታወሳል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic