አመጽ ወይስ ዝርፊያ?
በፈረንሳይ ከተሞች በርካታ ሱቆችና መደብሮች ተዘርፈዋል
የፈረንሳይ መንግስት ዝርፊያ እና ቃጠሎው አሳሳቢ ነው ብሏል
በፈረንሳይ የተለያዩ ከተሞች ለአመጽ በወጡ ሰዎች የሚፈጸመው ዝርፊያ ተባብሶ ቀጥሏል።
በማርሴ እና ሎንዲዩ ከተሞች መደብሮች ተሰብረው የተለያዩ ቁሳቁሶች ሲዘረፉ የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል።
አመጹን በማረጋጋት ላይ የተጠመደው የፈረንሳይ መንግስት እየተፈጸመ ያለው ዝርፊያና ቃጠሎ አሳሳቢ መሆኑን ገልጿል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic