ቃጠሎ የበዛበት የፈረንሳውያን አመጽ
የ17 አመቱን ታዳጊ ግድያ በመቃወም የተቀጣጠለው ተቃውሞ ትናንት አምስተኛ ቀኑን ይዟል
ለተቃውሞ የወጡ ፈረንሳውያን በርካታ ተሽከርካሪዎች እና ህንጻዎችን አቃጥለዋል
በፈረንሳይ የ17 አመት ታዳጊ መንገድ ላይ በፖሊስ መገደሉን ተቃውመው አደባባይ ከወጡ ቀናት ተቆጥረዋል።
ተቃዋሚዎቹ ባለፉት አምስት ቀናት 41 ፖሊስ ጣቢያዎች ላይ ጥቃት አድርሰዋል።
ከ79 በላይ ፖሊሶችም ቆስለዋል ተብሏል።
በመዲናዋ ፓሪስ እና ማርሴን ጨምሮ በሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች ከ234 በላይ ህንጻዎች እና 1 ሺህ 360 ተሽከርካሪዎች ለተቃውሞ በወጡት ፈረንሳውያን በእሳት ተያይዘዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic