አመጸኞቹ በፖሊስ ላይ ርችቶችን ሲተኩሱም ታይተዋል
በፈረንሳይ አመጸኞች ፖሊስ ላይ ርችት ሲተኩሱ
የ17 ዓመት ታዳጊ በፖሊስ መገደሉን ተከትሎ በፈረንሳይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል። በቁጣው መኪኖችን ማቃጠል እና በመላው ፈረንሳይ የፖሊስ ጣቢያዎች ኢላማ መደረጋቸው ቀጥሏል።
አመጸኞቹ በፖሊስ ላይ ርችቶችን ሲተኩሱም ታይተዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic