ተግባሩ ያስቆጣቸው ኢራቃውያንም ወደ ኤምባሲው ሰብረው በመግባት ቁጣቸውን መግለጻው ተመላክቷል
በቁርዓን መቃጠል የተቆጡ ኢራቃውያን የስዊድን ኤምባሲን ሰብረው ገብተዋል
በስዊድን በአረፋ እለት ተቃዋሚዎች ቁርአን ማቃጠላቸው በርካቶችን አስቆጥቷል።
ተግባሩ ያስቆጣቸው ኢራቃውያንም ወደ ኤምባሲው ሰብረው በመግባት ቁጣቸውን መግለጻው ተመላክቷል። የኤምባሲው ሰራተኞችም ራሳቸውን ለማዳን በሌላ መውጫ አምልጠው ሲወጡ ታይተዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic