የድልድይ መደርመስ አደጋው የግንባታ ጥራት ጉድለት ማሳያ ተደርጎ እየተነሳ ነው
በህንድ ግንባታ ላይ የነበረ ግዙፍ ድልድይ ሳይጠናቀቅ በአመት ለሁለተኛ ጊዜ ፈርሷል።
በጋንጋ ወንዝ ላይ እየተገነባ የነበረው ድልድይ ሃጋሪያ እና ባጋልፑር የተሰኙትን ወረዳዎች እንዲያገናኝ ነበር ከአመታት በፊት ግንባታው የተጀመረው።
በ2020 ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረው ድልድይ ለሁለተኛ ጊዜ ፈርሶ ወደ ወንዝ ሲገባ መንገደኞች በስልካቸው ቀርጸውታል።
በምስራቃዊ ህንድ ቢሃር የደረሰው የድልድይ መደርመስ አደጋ የግንባታ ጥራት ጉድለት ማሳያ ተደርጎ እየተነሳ ነው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic