ኢትዮጵያን ጨምሮ 40 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጆሃንስበርግ በከብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ይሳተፋሉ።
ኢትዮጵያን ጨምሮ 40 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል።
ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ያቀፈው ብሪክስ አባል ለመሆን ጥያቄ ያቀረቡትን ሀገራት በጆሃንስበርጉ ጉባኤ እንዲሳተፉ መጋበዙም አይዘነጋም።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic