ሩሲያ በዩክሬን መጠነ ሰፊ የማጥቃት ዘመቻ ለመክፈት ዝግጅቷን ማጠናከሯ እየተነገረ ነው
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾጉ በኦምስክ ክልል የሚገኘውን የጦር መሳሪያ ማምረቻ ፋብሪካ ጎብኝተዋል።
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጦር መሳሪያ ፋብሪካው ውስጥ በርካታ ታንኮች እና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ሲመረቱ የሚያሳይ ምስል ለቋል።
የተጠናቀቁ ታንኮችና የውጊያ ተሽከርካሪዎች በተሳቢዎች ላይ ተጭነው ወደ ግንባር ለማምራት ሲዘጋጁም ይታያል።
ሩሲያ በዩክሬን መጠነ ሰፊ የማጥቃት ዘመቻ ለመክፈት ዝግጅቷን ማጠናከሯ እየተነገረ ነው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic