66ኛ ቀኑን የያዘው የሱዳን ጀነራሎች ጦርነት ከ500 ሺህ በላይ ሱዳናውያንን ስደተኛ አድርጓል
የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ ግጭት ዳግም ማገርሸቱ ተነግሯል።
በካርቱምና ኦምዱርማን ውጊያው ተባብሶ መቀጠሉን የሚያሳዩ ዘገባዎችም እየወጡ ነው።
ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች ለ72 ስአት የደረሱት ተኩስ ማቆም ስምምነት ትናንት ምሽት ተጠናቋል።
ማምሻውንም የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ በካርቱም የሚገኘውን የሱዳን ደህንነት ቢሮ ማቃጠሉ ተገልጿል።
66ኛ ቀኑን የያዘው የሱዳን ጀነራሎች ጦርነት ከ500 ሺህ በላይ ሱዳናውያንን ከሀገራቸው ውጭ እንዲሰደዱ አድርጓል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic