ሩሲያ እና ዩክሬን በግድቡ ላይ በደረሰው ጥቃት እርስ በርስ እየተካሰሱ ነው
የዩክሬኑ ኖቫክ ካኮቭካ ግድብ በደረሰበት ጥቃት ይዞት የነበረው ውሃ በመፍሰስ ላይ ይገኛል፡፡
ግድቡ የያዘው የውሃ መጠን ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ ውሃው ወደ መኖሪያ ቤቶች በመግባት ላይ ይገኛል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም ከቤታቸው ወጥተዋል።
ሩሲያ እና ዩክሬን ግድቡን እኔ አልመታሁም በሚል የካዱ ሲሆን አንዳቸው በሌላኛው ላይ ክስ አቅርበዋል፡፡
ዩክሬን ሩሲያ ግድቡን የመታችው የጀመርኩትን የመልሶ ማጥቃት ለማስተጓጎል ነው ስትል ሩሲያ በበኩሏ ኪቭ የጀመረችው የመልሶ ማጥቃት ስለከሸፈባት ነው ብላለች፡፡
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic