በጎርፍ የተጥለቀለቀችው የዩክሬኗ ኬርሰን
ኬርሰን የካኮቭካ ግድብ ባለፈው ሳምንት ከተመታ በኋላ በጎርፍ ተሞልታለች
ኬርሰንን ያጥለቀለቀው ጎርፍ ከትናንት ጀምሮ እየቀነሰ ቢመጣም እስከ 3 ሜትር ከፍታ አለው ተብሏል
በዩክሬን ስር የሚገኘው የኬርሰን ግዛት አብዛኛው ክፍል አሁንም በጎርፍ ውሃ እየተጥለቀለቀ ነው።
የካኮቭካ ግድብ ባለፈው ሳምንት ከተመታ በኋላ ይዞት ከነበረው ውሃ ከ75 ከመቶ በላዩን መልቀቁን የዩክሬን ባለስልጣናት ተናግረዋል።
ኬርሰንን ያጥለቀለቀው ጎርፍ ከትናንት ጀምሮ እየቀነሰ ቢመጣም እስከ 3 ሜትር ከፍታ አለው ተብሏል።
የካኮቭክ ግድብ በደረሰበት ጥቃት የለቀቀው ውሃ 600 ስኩዌር ኪሎሜትር የሚሸፍን ቦታን በጎርፍ ማጥለቅለቁም ነው የተገለጸው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic