
ማንቸስተር ሲቲ ድሉን ከደጋፊዎች ጋር ሲያከብር
የሶስትዮሽ ዋንጫን ያሳካው ቡድን በትናትናው እለት በክፍት አውቶብስ እየተንቀሳቀሰ ደስታውን ከደጋፊዎቿ ጋር አጋርቷል
የሶስትዮሽ ዋንጫን ያሳካው ቡድን በትናትናው እለት በክፍት አውቶብስ እየተንቀሳቀሰ ደስታውን ከደጋፊዎቿ ጋር አጋርቷል
የደቡብ ኮሪያ ፖሊስ ግለሰቡ 123 ፎቅ ያለውን የሎቲ ዎርልድ ታወር ከማሽ በላይ ከወጣ በኋላ እንዲያቆም አድርጎታል
ኢንተር ሶስት ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫውን አንስቷል
የጀርመኑ ቦሪሺያ ዶርትሙንድ በመጨረሻ ዋንጫውን በሙኒክ ተነጥቆ ዓመቱን በሀዘን አጠናቋል
ሱናክ እንዳሉት እንግሊዝ እና ሌሎች የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በቻይና የተደቀነውን ስጋት ለመቀነስ መስራት አለባቸው
የ49 አመቱ ተራራ ወጭ 8849 ሜትር ከፍታ ያለውን ተራራ ለመጀመሪያ ጊዜ መውጣት የቻለው በፈረንጆቹ 2014 ነበር
በቤተሙከራ የሚሰራ ስጋ ከፍተኛ የካርበን ዳይ ኦክሳይድ እንደሚለቅ በጥናቱ ተረጋግጧል
የብሪታኒያ ንጉስ ቻርልስ በዓለማችን ላይ ላሉ 15 ሉዓላዊ ሀገራት ርእሰ ብሄር ናቸው
“የኔ ንጉስ አይደለም” የሚሉ መፈክሮች ተሰምተዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም