
በትግራይ “የመብራትና የስልክ ግንኙነቶች በፍጥነት” ለማስጀመር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁርጠኛ መሆናቸውን ተመድ ገለጸ
መሰረታዊ አገልግሎቶቹ ይጀምራሉ ስለሚለው የተመድ መግለጫ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም
መሰረታዊ አገልግሎቶቹ ይጀምራሉ ስለሚለው የተመድ መግለጫ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም
የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት(ኦቻ) “የተዛቡ መግለጫዎች ከመስጠት እንዲቆጠብ” ኢትዮጵያ ጠየቀች
የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔው ቡድኑ የደህንነት ስጋት አለመሆኑ ተከትሎ የተወሰነ መሆኑንም አምባሳደሩ ተናግረዋል
ኢ/ር ስለሺ በቀለ የኢትዮጵያን የውሃ ጉዳዮች “በእውቀት እየመሩ ነው” በሚልም ጥቂት በማይባሉ ኢትዮጵያውያን ይወደሳሉ
ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ “ከመካከለኛው ምስራቅ በባዶ እግራቸው ሲመለሱ ያያችኋቸው ስደተኞች ክብር ያለው ህይወት ይገባቸዋል” ብለዋል
ድርድሩ ሶስቱ ሀገራ በ2015 በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆዎች ስምነት መሰረት ሊመራ ይገባልም ነው የተባለው
ካርቱም ግድቡን የተመለከቱት የመረጃ ልውውጦች በአስገዳጅ የህግ ማዕቀፎች ስር መፈጸማቸውን እንደምትሻ አስታውቃለች
የግብጹ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ሳሚ ሽኩሪ በስብሰባው ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል
ተመራማሪው “ከምህንድስናው ሁኔታ አንጻር ሲታይ የግድቡን ሙሌት ማስቆም የሚቻልበት መንገድ” እንደሌለ ተናግረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም