
ኢትዮጵያ ከሱዳን ጦርነት ጋር በተያያዘ ለ18 ሀገራት የበረራ ፈቃድ መስጠቷን ገለጸች
በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያዊን ብዙ በመሆናቸው ምክንያት ሁሉንም መርዳት እንዳልቻለችም አስታውቃለች
በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያዊን ብዙ በመሆናቸው ምክንያት ሁሉንም መርዳት እንዳልቻለችም አስታውቃለች
በሱዳን ከዛሬ ጀምሮ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የተኩስ ማቆም ስምምነት ቢደረስም ውጊያው መቀጠሉ ተነግሯል
የሱዳን ተፋላሚዎች ኃይሎች ለሰባት ቀን ተኩስ ለማቆም ተስማምተዋል
ሁለቱ ኃይሎች ለመጀመሪያ ጊዜ በረመዳን ወቅት ለ72 ሰአታት ተኩስ ለማቆም ተስማምተው የነበረ ቢሆንም ተኩሱ ተከፍቶ ነበር
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ከጀነራል አልቡርሃን እና ጀነራል ዳጋሎ ጋር በስልክ ተወያይተዋል
የቤላሩስን ጨምሮ የተለያዩ የወዳጅ ሀገራት ዜጎችም ወደ ሞስኮ ከተጓዙት መካከል ይገኙበታል
በሱዳን ተኩስ አቁም ቢታወጅም ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል
የቀጣናው ኃይሎች ወደ ግጭት እጃቸውን ያስገባሉ ተብሎ ተሰግቷል
በሱዳን ተፋላሚዎች የተደረሰው ተኩስ አቁም ስምምነት ተጥሶ ውጊያው ቀጥሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም