በትግራይ ያለውን ሰብዓዊ አቅርቦት ለማቀላጠፍ በሚል የፍተሻ ጣቢያዎች ቁጥርን መቀነሱን መንግስት አስታወቀ
በአሁኑ ሰዓት በሰመራም ሆነ በሌሎች የፍተሻ ጣቢያዎች የቆመ ተሽከርካሪ እንደሌለም አስታውቋል
በአሁኑ ሰዓት በሰመራም ሆነ በሌሎች የፍተሻ ጣቢያዎች የቆመ ተሽከርካሪ እንደሌለም አስታውቋል
ዶ/ር ሞውራይስ ታይብ ሃዳር ለሰው ልጆች ዝግመተ ለውጥ መነሻ መሆኑን በፈረንጆቹ 1968 ላይ ነበር የጠቆሙት
ኮሚሽኑ ግጭት ባገረሸባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች አደጋ ውስጥ የወደቁ ሲቪል ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣት እንዳሳሰበውም ገልጿል
ዩኒሴፍ፤ ድርጊቱን የፈጸመውን አካል በመግለጫው ባያካትትም፤ የአፋር ክልል በበኩሉ ህወሓት ነው የፈፀመው ማለቱ ይታወሳል
ጎርፉ ወንዙ ወደ አሳኢታ ሶስት ቀበሌዎች ሰብሮ በመግባቱ ያጋጠመ ነው ተብሏል
በጥቃቱ በመጋዘን ውስጥ የነበረ ከ30 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተፈናቃዮች የቀረበ አስቸኳይ የምግብና አልባሳት እርዳታ ወድሟል
ግጭቱን ለመፍታት የፌደራል መንግስት፣ የአፋርና ሶማሌ ክልል አስተዳደሮች ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጡትም ጠይቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም