ግብፅ ለሁለተኛው የሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመዘጋጀት ላይ መሆኗን አስታወቀች
የግድቡን ሙሌት ተጽዕኖ ለመቀነስ ግዙፍ የመስኖ ፕሮጀክቶች በመተግበር ላይ መሆናቸውን የሀገሪቱ መስኖ ሚኒስቴር ገልጿል
የግድቡን ሙሌት ተጽዕኖ ለመቀነስ ግዙፍ የመስኖ ፕሮጀክቶች በመተግበር ላይ መሆናቸውን የሀገሪቱ መስኖ ሚኒስቴር ገልጿል
በግድቡ ላይ "የሁሉንም ጥቅም የሚያረጋግጥ" ስምምነት መደረስ እንዳለበት የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፀዋል
ሚኒስቴሩ “ግብጽ ለኢትዮጵያ ልግስና እና በቅን የመደራደር ፍላጎት እውቅና ለመስጠት” አለመቻሏንም ገልጿል
“ኢትዮጵያ ሃሳቡን ለራሷ በሚስማማ መልኩ ነው ያቀረበችው” ያለችው ሱዳን መረጃ ከመለዋወጡ አስቀድሞ አስገዳጅ ስምምነት እንዲኖር ጠይቃለች
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን መረጃ የሚለዋወጡ ሰዎቸ ስብሰባ ለማካሄድ ፍላጎት እንዳላት ሚኒስትሩ ገልጸዋል
ሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ ስምምነት ያደረጉት በግብፅ እና ኢትዮጵያ መካከል “ውጥረት” በነገሰበት ወቅት ነው
ሕዳሴ ግድብ በሱዳንና ግብፅ ላይ እንደሚያስከትል የሚጠቀሱ ጉዳቶች በአብዛኛው ስህተት መሆናቸውን ዶ/ር ዑስማን ገልጸዋል
ሚኒስትሩ ግብጽና ሱዳን ድርድሩ በአፍሪካ ህብረት እንዳይመራ ፍላጎት እንደነበራቸው ገልጸዋል
ሚኒስቴሩ "ግብጽ እና ሱዳን አለን የሚሉትን የውሃ ክፍፍል የሚያጸና አስገዳጅ ስምምነት ካልተደረሰ የሚል ግትር አቋም ይዘዋል" ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም