
መረጋጋት የጀመረችው ካርቱም ገጽታ
የጸጥታ ሁኔታው መሻሻል አሳይቷል ቢባልም የሰብአዊ ቀውሱ ግን አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል
የጸጥታ ሁኔታው መሻሻል አሳይቷል ቢባልም የሰብአዊ ቀውሱ ግን አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል
በሱዳን ግጭት ወደ አንድ ሽህ የሚጠጉ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ብሊንከን ተፋላሚ ኃይሎቹ እንዲያከብሩ ጠይቀዋል
“በሱዳን ያለውን ጦርነት ማስቆም አቅም አላገኘንም” ሲሉም ፕሬዝዳንት ሩቶ የአፍሪካ ሀገራትን ተችተዋል
ሁለተኛ ወሩን በያዘው የሱዳን ጦርነት ከ800 በላይ ንጹሃን ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል
በዛሬው እለትም በኦምዱርማን የሚገኝ የገበያ ስፍራ ተቃጥሏል
ጦርነቱን ለማቆም ተፋላሚዎች ብዙ ስምምነቶችን ቢፈጽሙም ሁሉም ተጥሰዋል
የሱዳን ጀነራሎች የእርስ በርስ ክስና ዛቻ መቀጠሉ የተጀመሩ የሰላም ጥረቶችን እንዳያውኩ ስጋት ፈጥሯል
ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ አራት ጀነራሎችም ስራ እንዲያቆሙ ተወስኗል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም