
አሜሪካ በዩክሬን መዲና ኬቭ የሚገኘው ኢምባሲዋን ወደ ሌላ ከተማ ቀየረች
ሀገሪቱ ኤምባሲዋን የቀየረችው ሩሲያ ዩክሬንነን ልትወር ትችላለች በሚል ስጋት ነው
ሀገሪቱ ኤምባሲዋን የቀየረችው ሩሲያ ዩክሬንነን ልትወር ትችላለች በሚል ስጋት ነው
የአሜሪካና ዩክሬን ፕሬዝዳንቶች አንድ ሰዓት ገደማ በስልክ መነጋገራው ተሰምቷል
መሪዎቹ ውጥረቱን ለማርገብ በሚያስችሉ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔዎች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሏል
ማክሮን እና ፑቲን በበይነ መረብ ተወያይተዋል
ሚኒስትሩ የሩሲያ “የህጋዊ ዋስትና ጥያቄ በምዕራቡ ዓለም ተቀባይነት የሌለው ነው” ብለዋል
ኔቶ በዩክሬን የሚያደርገውን የወታደራዊ አቅም ማስፋፋት እንዲያቆምም ሩሲያ ጠይቃለች
ምዕራባውያን በሩሲያ ጠል አመለካከት (ሩሶፎቢያ) መታወራቸውን ሞስኮው አስታውቃለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም