
77 በመቶ ያህል ውጤታማ ነው የተባለለት የወባ ክትባት በሙከራ ሂደት ላይ ነው ተባለ
ክትባቱ በዓለም ጤና ድርጅት የተቀመጡ የውጤታማነት መመዘኛ መስፈርቶችን ያሟላ የመጀመሪያው የወባ ክትባት ነው ተብሏል
ክትባቱ በዓለም ጤና ድርጅት የተቀመጡ የውጤታማነት መመዘኛ መስፈርቶችን ያሟላ የመጀመሪያው የወባ ክትባት ነው ተብሏል
ከኮሮና ክትባት ጋር ተያይዞ የበለፀጉ ሀገራት ‘ስግብግብነት’ እያንፀባረቁ ነው ተብሏል
የመመርመሪያ መተግበሪያው የኮሮና ቫይረስ ያለባቸው ሰዎችን በ3 ደቂቃ ውስጥ መለየት ያስችላል
ጥናቱ በወረርሽኙ ምክንያት የሳንባ ሪፈራል በ59 በመቶ መቀነሱንም አመልክቷል
የ28ቱ አመቱ የፊሊፒንስ ዜጋ ውሃ ለመግዛት ከቤት ሲወጣ በፖሊስ መያዙንና በግዳጅ ስፖርት እንዲሰራ መደረጉን ቤተሰቦቹ ተናግረዋል
በብራዚል 13ሚሊዮን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል
7 ሚሊየን 272 ሺህ 148 ዶዝ ክትባቶች በአግባቡ ለሰዎች መሰጠታቸውንም ሲ.ዲ.ሲ አፍሪካ አስታውቋል
በመዘጋጀት ላይ ያሉት ክትባቶች ቀደም ሲል ተሞክረው ውጤታማ የሆኑትን 10 ክትባቶች ይቀላቀላሉ
በአውሮፓ እስካሁን 17 ሚሊየን ገደማ ሰዎች አስትራ ዜኒካ ክትባትን ወስደዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም