የፈረንሳይ አመጸኞች ባንክን ጨምሮ ትላልቅ ማእከላትን መዝረፋቸውም ታውቋል
የ17 ዓመት ታዳጊ በፖሊስ መገደሉን ተከትሎ በፈረንሳይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል።
የፈረንሳይ አመጸኞች ባንክን ጨምሮ ትላልቅ ማእከላትን መዝረፋቸውም ታውቋል።
በተጨማሪም መኪኖችን ማቃጠል እና በመላው ፈረንሳይ የፖሊስ ጣቢያዎች ኢላማ መደረጋቸው ቀጥሏል። አመጸኞቹ በፖሊስ ላይ ርችቶችን ሲተኩሱም ታይተዋል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic