ከኢንዶኔዥያ ህዝብ ከ60 ከመቶ በላዩ የኢንተርኔት አገልግሎት ያገኛል
ኢንዶኔዥያ ግዙፍ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ወደ ህዋ አምጥቃለች።
ሳተላይቷ ከአሜሪካ ፍሎሪዳ በኤለን መስክ ስፔስኤክስ ኩባንያ ሮኬት ወደ ህዋ ተወንጭፋለች።
4 ነጥብ 5 ቶን ትመዝናለች የተባለችው ሳተላይት የኢንዶኔዥያን የኢንተርኔት ተደራሽነት በእጅጉ እንደምታሳድግ ተገልጿል።
ሀገሪቱ ካላት 280 ሚሊየን ህዝብ ከ60 ከመቶ በላይ የሚሆነው የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ሲሆን፥ አዲሷ ሳተላይት ምስራቃዊ የሀገሪቱን ክፍል የኢንተርኔት ተደራሽነት ታሳድጋለች ተብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic