ሳኡዲና ኢራን በቻይና አደራዳሪነት ቅራኔታቸውን ለመፍታት መስማማታቸው ይታወሳል
ኢራን በሳኡዲ አረቢያ የሚገኘውን ኢምባሲዋን ከሰባት አመታት በኋላ ከፈተች።
በመክፈቻ ስነ ስርአቱ ወቅት በርካታ ባለስልጣናት እና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።
የኢራን የቆንሳል ጉዳዮች ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊረዛ ቢከድሊ"የዛሬውን ቀን በኢራን እና በሳኡዲ አረቢያ ግንኙነት ወሳኝ ቀን አድርገን እንወስደዋለን" ብለዋል።
ሳኡዲ እና ኢራን ለሰባት አመት ከየመን እስከ ሶሪያና ሊባኖስ የዘለቀውን ቅራኔታቸውን ለመፍታት በቻይና አደራዳሪነት ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic