![](https://cdn.al-ain.com/images/2024/4/27/243-165953-lonfr523cesasbh4tq2xfcic4i_350x200.jpg 1200w,https://cdn.al-ain.com/images/2024/4/27/243-165953-lonfr523cesasbh4tq2xfcic4i_350x200.jpg 400w)
ኢራቃዊቷ የቲክቶክ ተጽዕኖ ፈጣሪ ኦም ፋሀድ በጥይት ተገደለች
በቲክቶክ በምትለቃቸው ቪዲዮዎች ታዋቂነትን ያተረፈችው ኢራቃዊቷ ኦም ፋሀድ ባግዳድ ውስጥ በጥይት ግድያ ተፈጽሞባታል
በቲክቶክ በምትለቃቸው ቪዲዮዎች ታዋቂነትን ያተረፈችው ኢራቃዊቷ ኦም ፋሀድ ባግዳድ ውስጥ በጥይት ግድያ ተፈጽሞባታል
በአሜሪካ የሚመራውን ጥምረት ተልዕኮ ለመዝጋት ኮሚቴ ማቋቋሟን የጠቅላይ ሚኒስትር መሀመድ ሺያ አልሱዳኒ ቢሮ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል
ኢራን፣ ሶሪያ እና ኢራቅ በሰው ሰራሽ ድርቅ የተጠቁ ሀገራት ናቸው ተብለዋል
በስፍራው የነበሩ እና በሁኔታው የተናደዱ ሰዎችም አሽከርካሪው ላይ ቡጢ ሲሰነዝሩ ታይተዋል
የአረብ ሀገራት ስቶኮልም ተቃዋሚዎች ቅዱስ ቁርአን እንዲያቃጥሉ መፍቀዷን እንድታቆም እያሳሰቡ ነው
ተግባሩ ያስቆጣቸው ኢራቃውያንም ወደ ኤምባሲው ሰብረው በመግባት ቁጣቸውን መግለጻው ተመላክቷል
መሪዎቹ ኢኮኖሚውን ለማሻሻል፣ ሙስናን ለመዋጋት እና ስራ አጥነትን ለመታገል የገቡትን ቃል አላሟሉም በሚል ይተቻሉ
በኢራን ተቃውሞና በተርኪዬ ሰሞነኛ ጥቃት ምክንያት ቀጣናው ውጥረት ገጥሞታል
አል ሳድር ጥቅምት ላይ የተካሄደውን ምርጫ ቢያሸንፍም መንግስት ለመመስረት አልቻለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም