የወታደራዊ ሃይሉ ደጋፊዎች በመዲናዋ የሚገኘውን የፈረንሳይ ኤምባሲም ደብድበዋል
ባለፈው ሳምንት የመንግስት ግልበጣ የተካሄደባት ኒጀር መዲና ኒያሚ በተቃውሞ እየተናጠች ነው።
በርካታ የመንግስት ባለስልጣናት ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን የሚያሳዩ ምስሎችም እየወጡ ይገኛሉ።
ተሽከርካሪዎችን እያወደሙ የሚገኙት መፈንቅለ መንግስቱን ያካሄደው ጁንታ ደጋፊዎች ናቸው ተብሏል።
የቀድሞ ቅኝ ገዥዋ ፈረንሳይ ወዳጅ ናቸው የሚባሉት ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ባዙም ደጋፉዎችም አደባባይ በመውጣት ወታደራዊ ሃይሉን ተቃውመውታል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic