ተመተው ቆስለዋል፤ ሞተዋል የሚባሉ ወሬዎች ሲወራባቸው ቢቆይም ከረጅም ጊዜ መሰወር በኋላ ብቅ ብለዋል
ሞተዋል ተብለው የነበሩት የሱዳኑ ሃሜቲ ብቅ ብለዋል
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ መሪ ጄኔራል መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሚቲ) በጦርነቱ ተመተው ቆስለዋል፤ ሞተዋል የሚባሉ ወሬዎች ሲወራባቸው ቢቆይም ከረጅም ጊዜ መሰወር በኋላ ብቅ ብለዋል
ጄኔራል መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሚቲ) ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በካሜራ ብቅ ብለው የጦሩ መሪዎች እንዲለወጡ ጠይቀዋል።
በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በማበረዊ ትስስር ገጽ የተለቀቀው ቪዲዮ፤ ጄኔራል መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሚቲ) ለቀጠለው ግጭት የሱዳን ህዝብን ይቅርታ ጠይቀዋል።