
የአባይ ውሃን በተመለከተ በካምፓላ የተካሄደው ስብሰባ ኢትዮጵያን ያላካተተና ተቀባይነት የሌለው ነው ተባለ
ደካማ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የሚደረገው ጫና ተቀባይነት እንደሌለውም የም/ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ትነበብ ብርሃኔ ተናግረዋል
ደካማ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የሚደረገው ጫና ተቀባይነት እንደሌለውም የም/ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ትነበብ ብርሃኔ ተናግረዋል
ሁለቱ ሀገራት “የኢትዮጵያ ፖሊሲ የሚያስከትለውን አደጋ ለመከላከል የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ንቁ ጣልቃ ይግባ” ብለዋል
በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ነው ሚኒስትሮቹ ካርቱም የገቡት
ለ11 ቀናት የቆየው የእስራኤል ሀማስ ግጭት የበርካቶችን ህይወት በመቅጠፍ በተኩስ አቁም ስምምነት መቋጨቱ ይታወሳል
ልምምዱ ሃገራቱ ሊቃጣባቸው የሚችል ስጋትን ለማስወገድ ያለመ ነውም ተብሏል
ግብፅ ከሱዳን ጋር ለ 6 ቀናት የሚቆይ ሁለገብ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ትናንት ጀምራለች
በእስራኤል የአየር ድብደባ በጋዛ ብቻ እስካሁን 213 ሰዎች ተገድለዋል
በትግራይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ከአጋሮቿ ጋር እንደምትሰራም ዋሽንግተን ገልፃለች
ፕሬዝዳንቱ ስጋቱ ተገቢ ቢሆንም ድርድር ጊዜ የሚፈልግ ጉዳይ መሆኑ ልብ ሊባል ይገባል ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም