ቀጣዩ የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ
የካይሮው ውይይት የሶስትዮሽ ድርድሩ ቀጣይ አቅጣጫዎች ምን መምሰል አለበት እሚለው ዋነኛ ጉዳይ ነበር ተብሏል
የካይሮው ውይይት የሶስትዮሽ ድርድሩ ቀጣይ አቅጣጫዎች ምን መምሰል አለበት እሚለው ዋነኛ ጉዳይ ነበር ተብሏል
በሻምፒዮናው በግልም ሆነ በቡድን ከ1 እስከ 8 የሚወጡ አትሌቶች ከሜዳሊያ በተጨማሪ የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል
በሞዛምቢክ ግጭት አንድ ሚሊዮን ዜጎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል
የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዮሪ ሙሰቨኒ የሀገር ውስጥ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪዎችን እድገት ያቀጭጫሉ ያሏቸውን "የሞቱ ምዕራባውያን" ልብሶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ እገዳ ጥለዋል
ሞስኮ ምርመራው እስኪጠናቀቅ መጠበቅ አስፈላጊ ነው ብሏል
በጁንታው የተሾመው የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ባወጣው መግለጫ የፈረንሳይን አምባሳደር ለማባረር የተወሰነው ፈረንሳይ ከኒጀር ጥቅም በተቃራኒ በመቆሟ ነው ብለዋል
ኩባንያው ከጠፈር ምህንድስና እስከ ምግብ አብሳይነት ያሉ ስራዎችን ነው የከለከለው
ዶናልድ ትራምፕ በተመሰረተባቸው ክስ መሰረት በጆርጂያ እስር ቤት እጅ በሰጡ በ20 ደቂቃ ከእስር ተፈተዋል
በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ባለው 15ኛ ጉባኤውም የአባላቱን ቁጥር ወደ 11 ለማሳደግ ወስኗል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም