በሀማስ እና እስራኤል መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥበብ የቀረበውን “የማቀራረብያ ሀሳብ” እስራኤል መቀበሏን ገለጸች
ባሳለፍነው ሳምንት በኳታር ተጀምሮ ያለ ስምምነት የተጠናቀቀው ድርድር በዚህ ሳምንት ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል
ባሳለፍነው ሳምንት በኳታር ተጀምሮ ያለ ስምምነት የተጠናቀቀው ድርድር በዚህ ሳምንት ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል
የግል ንግድ ባንኮች የ1 ዶላርን እስከ 104 ብር እየገዙ እስከ 117 ብር እየሸጡ ነው
የደቡብ ኮሪያ መከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ጦሩ ሰሜን ኮሪያዊው ወታደር ለምን አላማ እንዳቋረጠ እያጣራ ነው ብለዋል
ጉባኤው ተቃውሞ ሲያቀርቡ የነበሩትን አቶ ጌታቸውን ጨምሮ 17 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን እና የቁጥጥር ኮሚሽን አባላትን በአዲስ ተክቷቸዋል
አልቃሳም ብርጌድ "የወራሪ ሀይሎች ጭፍጨፋ እና የግድያ ፖሊሲ" እስከቀጠለ ድረስ "በእስራኤል ውስጥ የሰማዕትነት ዘመቻ" ይቀጥላል ብለዋል
እኝህ ጉምቱ ፖለቲከኛ የፊታችን ጥቅምት ወር ላይ የእድሜ ልክ እስር እንደሚተላለፍባቸው ይጠበቃል
በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን “ህወሓትን መታደግ” በሚል ያካሄደውን ስብሰባ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቋል
ይህ ፍንዳታ የተከሰተው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን ቴልአቪቭ ከደረሱ ከአንድ ሰአት በኋላ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ 1 ዶላር በ104 ብር እገዛ፤ በ115 እየሸጠ ይገኛል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም