
ሩሲያ በአጋሯ ቤላሩስ የኑክሌር ጦር መሳሪያ እንደምታስቀምጥ አሰታወቀች
ሩሲያ ከ1990ዎቹ አጋማሽ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ታክቲካል የኒውክሌር ጦር መሳሪያን በአጎራባች ቤላሩስ ታስቀምጣለች
ሩሲያ ከ1990ዎቹ አጋማሽ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ታክቲካል የኒውክሌር ጦር መሳሪያን በአጎራባች ቤላሩስ ታስቀምጣለች
ምዕራባዊያን ዩክሬን በክሪሚያ ጥቃት እንድትሰነዝር በማነሳሳት ላይ መሆናቸውን ሩሲያ ገልጻለች
ወታደሩ ከእስራት በተጨማሪ የመኮንንነት ማዕረጉን ተነጥቋል
ግንኙነታቸው እየሻከረ የመጣው አሜሪካ እና ሩሲያ በዓለም ላይ ታላላቅ የኒውክሌር ባለቤቶች ናቸው
የወቅቱ የቻይናው መሪ የሞስኮ ጉብኝት በአሜሪካ እና አጋሮቿ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረ ነው ተብሏል
ፕሬዝዳንት ፑቲን “አፍሪካ የአዲሱ የዓለም ስርዓት አንዷ መሪ ትሆናለች” ብለዋል
ከኩባንያው ጋር በሽርክና ለመስራት የተዋዋለው የሩሲያው ጋዝ የተሰኘው ድርጅት 208 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን ኪሳራ ገጥሞኛል ብሏል
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሞስኮ እያደረጉት ያለው ጉብኝት “የሰላም ጉዞ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል
ፑቲን በማሪፖል ተዘዋውረው ነዋሪዎችን አነጋግረዋል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም