
ጀነራል አልቡርሃን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይልን የባንክ ሂሳብ አገዱ
ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ አራት ጀነራሎችም ስራ እንዲያቆሙ ተወስኗል ተብሏል
ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ አራት ጀነራሎችም ስራ እንዲያቆሙ ተወስኗል ተብሏል
የጀነራል አልቡርሃን እና ጀነራል ዳጋሎ ግጭት መነሻና በጦርነቱ የታዩ አበይት ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
ሱዳናውያን ሰብሰብ ብለው ጄቶች ጥቃት ሲፈጽሙ ተመልክተዋል
በካርቱም ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ባለበት ሰዓት ሁለቱ ተዋጊዎች በሳዑዲ ለድርድር ይቀመጣሉ
የሱዳን ጦርና አርኤስኤፍ ጦርነት በካርቱምና አካባቢው ቀጥሏል
በሱዳን ጦርነት ዙሪያ ጎረቤት ሀገራትና ቀጠናዊ ድርጅቶች በሚኖራቸው ሚና ዙሪያም ሃሳባቸውን ሰጥተዋል
የጅዳ ድርድር ሁለቱ ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ ያተኩራል ተብሏል
የሱዳን ጦር በሀገሪቱ የተቀሰቀውን ጦርነት ተከትሎ ኢትዮጵያ በያዘችው አቋም ዙሪያ አስተያየት ሰጥቷል
ሄሜቲ በሀገር ክህደት እንደሚከሰሱና ወታደራ ማእረጋቸው እንደሚነጠቅም የሱዳን ጦር አስታውቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም