በ2024 በጎግል ላይ በብዛት የተጠየቁ ጥያቄዎች የትኞቹ ናቸው?
“ምን ልመልከት?” እና “በርሜል ይንከባለላል?” የሚሉት በጎግል ላይ በከፍተኛ ደረጃ በመጠየቅ ቀዳሚ ናቸው
“ምን ልመልከት?” እና “በርሜል ይንከባለላል?” የሚሉት በጎግል ላይ በከፍተኛ ደረጃ በመጠየቅ ቀዳሚ ናቸው
ሚኒስቴሩ በዚህ ሪፖርቱ የተገደሉትን ሰዎች ንጹሃን እና የታጠቁ ብሎ ባይለይም፣ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ህጻናት እና ሴቶች መሆናቸዉን ከዚህ በፊት ገልጿል
ፑቲን በዩክሬን የሚገኙ የሩስያ ሃይሎች በ2024 እስካሁን 189 ሰፍራዎችን መቆጣጠራቸውን ተናግረዋል
በዱባይ "ፒ 7" የሚለው ታርጋ ባለፈው አመት በ15 ሚሊየን ዶላር መሸጡ ይታወሳል
ቋንቋው በአውሮፓ ብቻ በስምንት የአውሮፓ ዩንቨርሲቲዎች ይጠናል ተብሏል
ደብሊን ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በአለምአቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት(አይሲሲ) ያቀረበችውን የዘር ማጥፋት ክስ በዚህ ሳምንት በመደገፏ እስራኤልን የበለጠ አናዷታል
በሁለቱ ሀገራት መካከል አለመግባባት የተፈጠረው ኢትዮጵያ ከአንድ አመት በፊት ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ ስምምነት ምክንያት ነበር
እስራኤል በ1967ቱ የስድስት ቀናት ጦርነት ነው የሶሪያን ጎላን ኮረብታዎች በሀይል የያዘችው
የቢትኮይን ዋጋ በ2025 ወደ 150 ሺህ ዶላር ያድጋል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም