የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል
አርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በልጅነት ክለቡ ኒዌልስ ኦልድ ቦይስ ተገኝቷል
እስማኤል አጎሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በ24 ጎሎች ፕሪሚየር ሊጎን በኮኮብ ግብ አግቢነት እየመራ ይገኛል
የ5 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊው ሮናልዶ ለፖርቹጋል 122 ጎሎችን በማስቆጠር የክብረወሰን ባለቤት ነው
በምድብ 4 የተደለደለችው ኢትዮጵያ ነገ ከማላዊ ትጫወታለች
ሮናልዶ ለሳኡዲው አልናስር እየተጫወተ ሲሆን ሜሲ ለአሜሪካው ኢንተር ሚያሚ ፈርሟል
ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ከአውስትራሊያ ጋር ባላት የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ በመጓዝ ላይ እያለ ነው በቻይና ፖሊሶች የተያዘው
ሚላን በአጠቃላይ 29 ታይትሎችን ወይም ሽልማቶችን እንዲያሸነፍ ያስቻሉት በርለስኮኒ ናቸው
የደረጃ ሰንጠረዡን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲመራው ባህርዳር ከተማ 2ኛ ላይ ይገኛል
የሶስትዮሽ ዋንጫን ያሳካው ቡድን በትናትናው እለት በክፍት አውቶብስ እየተንቀሳቀሰ ደስታውን ከደጋፊዎቿ ጋር አጋርቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም