በነገው ጨዋታ ጠንካራውን ማንችስተር ዩናይትድ ትመለከታላችሁ - ሩብን አሞሪም
ባለፈው ሳምንት በፕሪምየር ሊግ ከሊቨርፑል ጋር በሰፊ ውጤት ልዩነት እንደሚሸነፉ ሲጠበቁ በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት ቀያይ ሰይጣኖቹ በጥሩ መነቃቃት ላይ እንደሆኑ እየተነገረ ነው
ባለፈው ሳምንት በፕሪምየር ሊግ ከሊቨርፑል ጋር በሰፊ ውጤት ልዩነት እንደሚሸነፉ ሲጠበቁ በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት ቀያይ ሰይጣኖቹ በጥሩ መነቃቃት ላይ እንደሆኑ እየተነገረ ነው
በወንዶቹ ማራቶን ተጠባቂዎቹ ቀነኒሳ በቀለ እና ሞ ፋራህ አልተሳካላቸውም
በቅርቡ ጃፓናዊው በእድሜ ትልቁ የእግር ኳስ ተጫዋች በ55 ዓመቱ አዲስ ኮንትራት መፈረሙ መነጋገሪያ ነበር
አልናስር በአል ሂላል 2 ለ 0 ተሸንፎ የሳኡዲ ሊግን መምራት የሚችልበት እድል በመባከኑ የተበሳጩ ደጋፊዎች በተጫዋቹ ላይ ትችታቸውን ሰንዝረዋል
ተወዳጁ ሊግ ከተጀመረ ወዲህ ከ29 ሺህ በላይ ጎሎች ተቆጥረዋል
አርሰናል ነገ ከሜዳው ውጭ ዌስትሃምን የሚገጥምበት ጨዋታም ይጠበቃል
የማንቸስተር ሲቲው ፔፕ ጋርዲዮላ ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል
አሰልጣኝ ውበቱ ላለፉት ሶስት ዓመታት ዋልያዎቹን ሲያሰለጥኑ ቆይተዋል
የሳኡዲ ብሄራዊ ቡድንም ሞሪንሆን በአሰልጣኝነት ለመቅጠር ፍላጎት ማሳየቱን ገልጿል
ሮናልዶ ለሀገሩ 197 ጊዜ ተሰልፏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም