
ዶክተር ቴድሮስ በአማራ ክልል ያለው አለመረጋጋት እንዳሳሰባቸው ገለጹ
በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ይታወሳል
በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ይታወሳል
ህግ ማስከበር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናኑ መሆኑን አስታውቀዋል
የፌደራል መንግስት በክልሉ ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በትናንትናው እለት አውጇል
የአማራ ክልልን ሰላም ለማረጋገጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሌሎችም አካባቢዎች ተፈጻሚ ይሆናል ተባለ
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደብዳቤ እና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ የህግ ስህተት እንዳለበት የህግ ባለሙያዎች ተናግረዋል
አዋጁን የሚመራ "የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ" መቋቋሙ ተነገረ
“በኢትዮጵያ የተከሰተው የእርስ በርስ ግጭት ተወግዶ ሰላምና አንድነት እንዲሰፍን ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን በጾምና በጸሎት ልንማጸን ይገባል” ብላለች
ነዋሪዎች በክልሉ ውስጥ እየተካሄዱ ባሉ ውጊያዎች እየተገደሉ እንደሆነ ተገልጿል
የአማራ ክልል በመደበኛ የጸጥታ ሀይል ሕግ ማስከበር አልችልም በሚል የፌደራል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ መጠየቁ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም