
የሳዑዲው አልናስር የአሜሪካውን ኢንተር ማያሚን 6ለ0 አሸነፈ
ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል
ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል
“ይህኛውንና ቀጣዩን የውድድር ዘመን እጫወታለሁ፤ ሰውነቴ ከፈቀደ መጫወቴን እቀጥላሁ” ብሏል
ሮናልዶ በፈረንጆቹ 2023 ያስቆጠራቸው ጎሎች አርባ የደረሱ ሲሆን፤ ሌሎች ክብረወሰኖቹን ማሻሻል ችሏል
አልናስር አል አህሊን 4ለ3 ባሸነፈበት ጨዋታ ሮናልዶ 2 ግቦችን ከመረብ አሳርፏል
ሮናልዶ ከፍተኛ ጎሉን ለሪያል ማድሪድ ያስቆረ ሲሆን፤ ለማንቸስተር ዩናትድ ያስቆጠራቸው ግቦች ሁለተኛ ላይ ነው
የ32 ዓመቱ ግብ ጠባቂ የማንቸስተር ዩናይትድ የኮንትራቱ በፈረንጆቹ ሀምሌ 1 2023 ተጠናቋል
የ5 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊው ሮናልዶ ለፖርቹጋል 122 ጎሎችን በማስቆጠር የክብረወሰን ባለቤት ነው
አል ናስር የሚጫወተው ሮናልዶ የሳዑዲ ሊግ “ከአለማችን ተወዳጅ ሊጎች አንዱ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ” ብሏል
የአልናስሩ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዘንድሮውን ውድድር ያለዋንጫ እንደማያጠናቅቅ ተናግሯል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም