መንግስት “የሰብአዊ መብቶች መርሆዎችን ያልተከተለና የተስፋፋ” እስርን እንዲያቆም ኢሰመኮ ጠየቀ
መንግስት ጋዜጠኞችን “በስራቸው ምክንያት ከማሰር እና ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ ሰዎችን” ከማሰር እንዲታቀብም ተቋሙ አሳስቧል
መንግስት ጋዜጠኞችን “በስራቸው ምክንያት ከማሰር እና ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ ሰዎችን” ከማሰር እንዲታቀብም ተቋሙ አሳስቧል
በፌደራል መንግስትና በህወሓት መካከል ዳግም እየተካረረ የመጣው የጦርነት ስጋት እንዳሳሰበውአስታውቋል
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለው ችሎት ጋዜጠኛው በዋስ እንዲለቀቅ ወስኗል'
በግድያው የተጠረጠረ ግለሰብ “በአካባቢው በተፈጸመው ጥቃት ላይ እጃችን አለበት፤ ባምዛ በሚባለውና በግልገል በለስ ቦታዎች ሰዎች አሉን” ማለቱ ተገልጿል
ታምራት ነገራ ከታሰረ ሁለት ወራት አልፈዋል
ዋሸንግተን “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ወደ ሰላም መንድ ለመሄድ በር ይከፍታል” ብላለች
የኢትዮጵያ መንግስት የግጭቱ ሰለባዎችን ለመርዳት እያደረገ ላለው ጥረት እውቅና እንደሚሰጡም ሀገራቱ አስታውቀዋል
ጊዳ ኪራሙ ወረዳን ጨምሮ በተለያዩ የምስራቅ ወለጋ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎች በአስጊ ሁኔታ ይገኛሉም ብሏል
ብዛት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በሕግ ከመዳኘት ይልቅ የፖለቲካ ውሳኔ ሰለባ እየሆኑ እንደሚገኙ ኮሚሽኑ ጠቁሟል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም