
በ40 የምርጫ ክልሎች ላይ ሰኔ 14 ድምጽ እንደማይሰጥ ቦርዱ ገለፀ
ድምጽ የማይሰጥባቸው ስፍራዎች በ 6 ተለያዩ ክልሎች ውስጥ የሚገኙ ናቸው
ድምጽ የማይሰጥባቸው ስፍራዎች በ 6 ተለያዩ ክልሎች ውስጥ የሚገኙ ናቸው
በነዚህ የምርጫ ክልሎች የመራጮች መዝገብ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት ለህዝብ ይፋ ይሆናል ተብሏል
ምዕራባዊያንና ዓለም አቀፍ ተቋማት በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር እየሞከሩ ነው ሲል መንግስት ሲከስ ቆይቷል
የተቃውሞ ደብዳቤ ለኤምባሲዎቹ ለማስገባትና በግንባር ለመነጋገር ተይዞ የነበረው መርሐ ግብር መስተጓጎሉንም የተቃውሞው አደራጆች አስታውቀዋል
ኦነግ ባደረገው የፍርድ ቤት ክርክር ምርጫ ቦርድ ያሳለፈው ውሳኔ ቢሻርም ቦርዱ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ጠይቋል
ከህወሓት ጋር ተኩስ በማቆም ተደራደሩ በሚል የሚቀርቡ ግፊቶችን ፈጽሞ እንደማይቀበልም አስታውቋል
ውብሸት ሙላት የተባሉ የሕግ ባለሙያ “ምርጫው የባሰ ሀገርን ማፍረሻ ምክንያት እንዳይሆን እሰጋለሁ “ ብለዋል
ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ/ም እንደማይካሄድ የተነገረለት ምርጫው በሳምንታት ሊራዘም እንደሚችል ተጠቁሟል
እስከ ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በአጠቃላይ 36.2 ሚሊዬን መራጮች ካርድ መውሰዳቸው ተነግሯል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም