ኤርትራ፤ የትግራይ ግጭትን በተመለከተ የኢሰመኮ እና የተመድን የጋራ ሪፖርት እንደማትቀበል አስታወቀች
የምርመራ አካላቱን ገለልተኛነት ያጠየቀችው ኤርትራ በምርመራው አካሄድና ትክክለኛነት ላይ ጥያቄዎችን አንስታለች
የምርመራ አካላቱን ገለልተኛነት ያጠየቀችው ኤርትራ በምርመራው አካሄድና ትክክለኛነት ላይ ጥያቄዎችን አንስታለች
ኡስማን ሳሌህ ህወሓት የፈጸማቸው “አረመኔያዊ እና ህገወጥ ድርጊቶች”ለአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ጭምር እጅግ አሳሳቢ ለመሆኑ ማሳያ ናቸው ብለዋል
ኤርትራ ውንጀላ እና ክሱን በደብዳቤም ሆነ በመንፈስ እንደማትቀበልም አስታውቃለች
ማዕቀቡ በጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ፊሊጶስ ወልደዮሀንስ ላይ ያነጣጠረ ነው
በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት እንደተጋለጡ ነው- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከ20 ዓመታት በኋላ በ2011 ዓ.ም የአየር ትራንስፖርት መጀመራቸው ይታወሳል
ኤርትራ የተመድ ሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበርያ ጽ/ቤት ዋና ፀሀፊ ማርክ ሎውኮክን ወቅሳለች
“በትግራይ 350 ሺህ ሰዎች ለረሃብ ተጋልጠዋል” በሚል የወጣው መረጃመ ሀሰት እንደሆነ ሚኒስቴሩ ገልጿዋል
ኤርትራ የባይደን አስተዳደር በቀጣናው ጣልቃ በመግባትና በማስፈራራት “ተጨማሪ ግጭቶችን እና አለመረጋጋትን እያስከተለ ነው” ብላለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም