
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት አሳስበኛል አለ
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መሪማሪ የቀረበባትን ክስ “ከደረጃ የወረደና ፖለቲካዊ” ነው በማለት ውድቅ አድርጋለች
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መሪማሪ የቀረበባትን ክስ “ከደረጃ የወረደና ፖለቲካዊ” ነው በማለት ውድቅ አድርጋለች
የትራንስፖርት ሚንስቴር በበኩሉ ልዩ ባሶች መጀመሪያ አሰራራቸውን ከደላላ የጸዳ ሊያደርጉ ይገባል ብሏል
ግለሰቡ ከዚህ በፊትም በሌላ ወንጀል ተጠርጥሮ ከታሰረበት ቦታ በዋስትና እንደወጣ ተገልጿል
ተጠርጣሪዋ ግለሰብ የማታለል ወንጀሉን የፈፀመችው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ጎሮ አይሲቲ አካባቢ ነው ተብሏል
የሶስት ክልል አመራሮች በህገወጥ የወርቅ ግብይት ወንጀል ተጠርጥረው ታስረዋል ተብሏል
ግብረ ኃሉ “ህቡዕ አደረጃጀት የፈጠሩ አካላት ከመሰል ቡድኖች ጋር በመቀናጀት የሕዝቡን የቁርጥ ቀን ልጆች መልሰው እየበሉ ነው” ብሏል
በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ250 በላይ ጥቆማዎች ቀርበው እያጣራ መሆኑን ኮሚቴው አስታውቋ
በ2014 በኢትዮጵያ ላይ በአጠቃላይ 8 ሺህ 900 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደርገው ነበር
ብሄራዊ ባንክ ከሚፈቅደው መጠን በላይ ገንዘብ ከባንክ ውጪ ያስቀመጠና ወርቅ ያከማቸ ግለሰብን ለጠቆመም ወረታአ እከፍላለሁ ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም