
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲስ አልበም ሊያወጣ ነው
አዲሱ አልበም "ኢትዮሪካ" የሚል መጠሪያ እንደተሰጠውም ሰዋሰው መልቲሚያ አስታውቋል
አዲሱ አልበም "ኢትዮሪካ" የሚል መጠሪያ እንደተሰጠውም ሰዋሰው መልቲሚያ አስታውቋል
የጎርጎሮሳውያኑን የዘመን ቀመር የሚከተሉ ሀገራት ክርስቲያኖች ፋሲካን ከሳምንት በፊት ማክበራቸው ይታወሳል
ለሀገርና ህዝብ ሰላም የኃይማኖት አባቶች በጋራ እንዲሰሩም ጥሪ ቀርቧል
አሰልጣኝ ውበቱ ላለፉት ሶስት ዓመታት ዋልያዎቹን ሲያሰለጥኑ ቆይተዋል
ሰሞነ ህማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህ ቤተ-ክርስቲያንና በምዕመኖች በልዩ ስርዓቶች ይታሰባል
ስቅለተ ክርስቶስ አምሳል ለ34ኛ ጊዜ የተሰቀለ ግለሰብ አለ
ቤተ-ክርስቲያኒቱ ከቀናት በፊት የቀድሞ አባቶች በይቅርታ ከመመለሰ ይልቅ ሹመታቸው እንዲጸድቅላቸው ጠይቀዋል ብላለች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ቤተ- ክርስቲያኒቱ የሹመት ጥያቄውን አልቀበልም ብላለች
በዓለም አቀፍ ደረጃ ፊንላንድ በጣም ደስተኛ ሀገር ተሰኝታለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም