
የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ የተተኮሱ 105 ሮኬቶችን መትቼ ጥያለሁ አለ
የእስራኤል እና ሄዝቦላህ ፍጥጫ መናርን ተከትሎ አሜሪካ እና ዮርዳኖስን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዜጎቻቸው ከሊባኖስ በፍጥነት እንዲወጡ እያሳሰቡ ነው
የእስራኤል እና ሄዝቦላህ ፍጥጫ መናርን ተከትሎ አሜሪካ እና ዮርዳኖስን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዜጎቻቸው ከሊባኖስ በፍጥነት እንዲወጡ እያሳሰቡ ነው
ኢምራሂም አቂል በአሜሪካ እና በእስራል ላይ ከተፈጸሙ ትላልቅ ጥቃቶች ጀርባ የነበረ ሰው ነው
እስራኤል የሄዝቦላህን ይዞታዎችን መደብደቧን መቀጠሏ ከ18 አመት በኋላ ጦርነት እንዳይጀመር ስጋት ፈጥሯል
በእጅ የሚያዙት የሂዝቦላህ ታጣቂዎች የሬዲዮ መገናኛዎቹ ቤሩትን ጨምሮ በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ሰዓት ነው የፈነዱት
ሄዝቦላህ ለሳይበር ጥቃቱ ተጠያቂ ያደረጋት እስራኤል ላይ የአጻፋ እርምጃ እንደሚወስድ ዝቷል
“ፔጀር” በመባል የሚታወቁት በብዛት በሂዝቦላ ታጣቂዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት የግንኙነት መሳርያዎች በተመሳሳይ ሰአት ፈንድተው ነው ጉዳት ያደረሱት
ሄዝቦላ በጋዛ ከሚደረገው ጦርነት ጎን ለጎን ለአንድ አመት ያህል በእስራኤል-ሊባኖስ ድንበር አካባቢ የተኩስ ልውውጥ አድርጓል
ሂዝቦላ በዛሬው እለት ወደ ሰሜናዊ እስራኤል ሮኬት በመተኮስ የአጸፋ ምላሽ ሰጥቷል
እስራኤልና የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ባለፉት 11 ወራት በየቀኑ ተኩስ ሲለዋወጡ ቢቆዩም እስካሁን ወደለየለት ጦርነት አልገቡም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም