በሶማሌና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ቦታ በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ 6 ሰዎች መገደላቸወን ኢሰመኮ ገለጸ
ኢሰመኮ ቀደም ሲል ከቤት ንበረታቸው ተፈናቅለው የነበሩ ሰዎች የጥቃት ሰለባ መሆናቸው አሳሳቢ ነው ብሏል
ኢሰመኮ ቀደም ሲል ከቤት ንበረታቸው ተፈናቅለው የነበሩ ሰዎች የጥቃት ሰለባ መሆናቸው አሳሳቢ ነው ብሏል
ኢትዮጵያውያን ከጠብና ጦርነት ርቀው በቀደመ ባህልና ትውፊታቸው በመታገዝ ፍቅራቸውን እንዲያድሱም ጥሪ አቅርበዋል
የጨፌ ኦሮሚያ አባልና የነቀምቴ ከተማ የቀድሞ ከንቲባን ያለ መከሰስ መብት አንስቷል
አቶ ደሳለኝ ቦኮንጃ የነቀምቴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ነበሩ
ቶ ሽመልስ አብዲሳ መንግስት የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ ነው ብለዋል
በአዲስ አበባ ከአፋን ኦሮሞ ትምህርት እና ከኦሮሚያ ክልል መዝሙርና ሰንደቅ አላማ ጋር በተያያዘ ሁከት ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል
በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ የተወለዱት አባ ገዳ አጋ ጤንጠኖ በ77 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል
የደራ ወረዳ አስተዳዳሪ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ወደ ጉንዶመስቀል ከተማ መግባታቸውን ተናግረዋል
“ሸኔ” በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም