መንግስት በ“ህግ ማስከበር ዘመቻ”ወቅት በንጹሃን ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን ገለጸ
መንግስት በተለያዩ የአለምአቀፍ ሚዲያዎች የሚወጡት የንጹሃን ጉዳት ሪፖርቶች በመረጃ ያልተደገፉና የፖለቲካ አላማ ያላቸው ናቸው ብሏል
መንግስት በተለያዩ የአለምአቀፍ ሚዲያዎች የሚወጡት የንጹሃን ጉዳት ሪፖርቶች በመረጃ ያልተደገፉና የፖለቲካ አላማ ያላቸው ናቸው ብሏል
አብን "በሰልፉ ላይ የጥላቻና የጥቃት ጥሪዎችን ሲመሩ የነበሩት የመንግስትና የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች ናቸው" ሲል ከሷል
እስራኤልና ኮሶቮ ስምምነቱ እንዲፈረም አሜሪካ አስተዋጽኦ አድርጋለች ብለዋል
የሀገሪቱ መሪ ኦንግ ሳን ሱ ቺ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ታስረዋል
በፕሬዘዳንት አል-ሲሲ የምትመራው ግብጽ አቡል ጌትን በድጋሚ ለአረብ ሊግ ዋና ጸኃፊነት በእጩነት መቅረቧን ገለጸች
በፈረንጆቹ 2018 በተሻሻለው የሰላም ስምምነት ውስጥ የተደነገገውን የጥምር ፍ/ቤት መቋቋም ጉዳይን ደቡብ ሱዳን አጽድቃለች
ቻይና ውሳኔውን ያሳለፈችው ብሪታኒያ የሆንግኮንግ ነዋሪዎችን የቪዛ ጥያቄ ምላሽ ልትሰጥ መወሰኗን ተከትሎ ነው
ስልፈኞቹ አደባባይ የወጡት ሊባኖስ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት የጣለችውን እግድ ለመቃወም ነበር
ጥቃቱ በለጥ ሃዎ በተባለችው የድንበር ከተማ ከትናንት በስቲያ ምሽት የተፈጸመ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም