
የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይል በስህተት የሀገሪቱን ዜጎች በቦምብ ደበደበ
የቦምብ ጥቃቱ ከሰሜን ኮሪያ በ25 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ቡቸን ከተማ ላይ ነው የተፈጸመው
የቦምብ ጥቃቱ ከሰሜን ኮሪያ በ25 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ቡቸን ከተማ ላይ ነው የተፈጸመው
የዩን ጠበቆች ሲአይኦ በዩን ላይ ምርመራ የመክፈት ስልጣን የለውም የሚል መከራከሪያ ሀሳብ በተደጋጋሚ እያቀረቡ ነው
ዩን ህገ ወጥ ያሉት ምርመራ እንዲካሄድባቸው የተስማሙት "ደም መፋሰስን" ለማስቀረት ነው ብለዋል
ከስልጣን የታገዱት ዩን ህገ ወጥ ያሉት ምርመራ እንዲካሄድባቸው የተስማሙት "ደም መፋሰስን" ለማስቀረት ነው ብለዋል
የድምጽ መቅጃው መጀመሪያ የተመረመረው ደቡብ ኮሪያ ውስጥ የነበረ ሲሆን መረጃ መጥፋቱ ሲታወቅ ግን ለአሜሪካ ትራስፖርቴሼን ሴፍቲ ቦርድ መላኩን ሚኒስቴሩ ገልጿል
በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የአቭየሽን ደህንነት ስርአቶች ላይ ፍተሻ እንዲደረግ በመንግስት መታዘዙ ይታወሳል
ሲአይኦ አሁን በቀጣይ ምን እርምጃዎችን እንደሚወስድ ሁኔታዎችን እየገመገመ እንደሚገኝ ገልጿል
ዩንን በመተካት ጊዜያዊ ፕሬዝደንት የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀን ዱክ ሶ አብላጫ ቁጥር ተቃዋሚዎች ባሉበት ፖርላማ ታግደዋል
181 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በማረፍያው ላይ ባጋጠመችው ችግር አደጋው ስለመፈጠሩ እየተነገረ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም