ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የ738.2 ሚሊየን ዶላር ብድር ሰጠች
በ10 ዓመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድሩ አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ ይሆናል
በ10 ዓመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድሩ አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ ይሆናል
ደቡብ ሱዳን በየቀኑ ከ100-150ሺ በርሜል ነዳጅ ኤክስፖርት እንዲደረግ ወደ ሱዳን ስትልክ ቆይታለች
በተደጋጋሚ እየተራዘመ የሚገኘው ምርጫ ዳግም ግጭትን እንዳያስከትል ከፍተኛ ስጋት አለ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ከቻይናው ብሔራዊ ነዳጅ ኮርፖሬሽን ሃላፊ ጋር በቤጂንግ መክረዋል ተብሏል
ደቡብ ሱዳን ወደ ውጭ የምትልክበት ዋነኛ ማስተላለፊያ ቱቦ የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ከሚያደርጉት ጦርነት ጋር በተያያዘ አገልግሎት መስጠቱን ማቆሙን ባለስልጣናት ተናግረዋል
በደቡብ ሱዳን አማከኝ የሙቀት መጠኑ 45 ድግሪ ሆኗል
ኢትዮጵያ ደግሞ በ37 ነጥብ 98ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች
መገንጠልን የሚያቀነቅነው ሃይል የሱዳን ጦር ተፋላሚ ሆኖ ብቅ እያለ ነው ተብሏል
አምንስቲ ኢንተርናሽናል በአፍሪካ የፕረስ ነጻነትን አስመልክቶ ጥናቱን ይፋ አድርጓል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም