
የሱዳን ጦር ለሲቪል አገዛዝ መመስረት ቁርጠኛ ነኝ አለ
በ2019 የጀመረው የሱዳን የሽግግር ጊዜ በ2024 መጀመሪያ ላይ በምርጫ ይጠናቀቃል ተብሎ ነበር
በ2019 የጀመረው የሱዳን የሽግግር ጊዜ በ2024 መጀመሪያ ላይ በምርጫ ይጠናቀቃል ተብሎ ነበር
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል እስረኞቹን እንዳላስመለጠ ቢገልጽም የወጡት የቪዲዮ ምስሎች ግን አጋልጠውታል
ጦርነቱ በሁሉም ቦታዎች መስፋፋቱን ተከትሎ ከካርቱም ዜጎችን በአየርም ሆነ በየብስ ማስወጣት ቆሟል ተብሏል
16ኛ ቀኑን በያዘው ጦርነት በተለያዩ ወገኖች የሚፈጸሙ ዝርፊያዎችን የሚያሳዩ ምስሎች ሲወጡ ቆይተዋል
በሱዳን የተፈጠረው ግጭት በዳርፉር ለሁለት አስርት ዓመታት የዘለቀውን ጦርነት እንደገና ቀስቅሶታል
የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ተኩስ ለማቆም ቢስማሙም ተኩሱ ቀጥሏል
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ሱዳን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ሳትመለስ አይጀመርም ተብሏል
የውጭ ሀገር ዜጎች ከሱዳን ከወጡ በኋላ ሁለቱ ወገኖች ወሳኝ ውጊያ ለማካሄድ ፍላጎት አላቸው ተብሏል
የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ተኩስ አቁም ቢያውጁም ትናንት በካርቱም ዳርቻ ተዋግተዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም