ተተኳሽ ሮኬቶች በመቐለ ከተማ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ተገኙ
የተተኳሽ ሮኬት ማስወንጨፊያ ከባድ ተሽከርካሪም ከመቐለ ከተማ ዳርቻ ላይ ተደብቆ ተገኝቷል
የተተኳሽ ሮኬት ማስወንጨፊያ ከባድ ተሽከርካሪም ከመቐለ ከተማ ዳርቻ ላይ ተደብቆ ተገኝቷል
ስለ ዶ/ር ቴድሮስ ከዚህ ቀደም ጄኔራል ብርሃኑ ያሉት ትክክል ስለመሆኑ የውጭ ጉ/ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገልጸዋል
ሕብረተሰቡ ከአደረጃጀት ጋር በተያያዘ የተለያዩ ሀሳቦችን አንስተዋል
ይፋ የተደረጉት በክልሉ ከሚያስፈልጉት 16 የካቢኔ አባላት መካከል 11 ተሿሚዎች በይፋ ስራ ጀምረዋል ተብሏል
የድርጅቱ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚገነዘብም አስታውቋል
ቡድኖቹ በክልሉ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች የአያያዝ ሁኔታ የሚገመግሙ ናቸው ተብሏል
ርዕሰ መስተዳድሩ “የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ እንዲሰጠን እፈልጋለን”ም ብለዋል
ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች በአፋጣኝ እንዲቆሙ ተገቢው እርምጃ ሁሉ እንዲወሰድ ተወስኗል
ተሽከርካሪዎቹ እስከሚመለሱ ድረስ ጠንካራ ጥበቃ እየተደረገላቸው እንደሚገኝም ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም